በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ህገ ወጥ ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ በነበሩ ፀረ ሰላም ሃይሎች ላይ እርምጃ መዉሰዱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ወረዳ ገንገን ቀበሌ ልዩ...
በአዲስ አበባ ከተማ በቅርቡ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በድምሩ የ28 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጀር ጄነራል ደግፌ በዲ...
በሃገር ኢኮኖሚ ላይ አሻጥር በመስራት እና በኢኮኖሚ ላይ ጫና ማሣደር ወንጀል ተሣትፈዋል በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የነበሩ 9 የሲቪል አቪዬሽን የአየር ትራፊክ ቁጥጥር ሰራተኞች ፍርድ ቤት...
The man accused in the death of a D.C. Corrections official has been found not guilty by reason of insanity. Dawit Seyoum was charged with first-degree...
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መምህር ግርማ ወንድሙ በተጠረጠሩበት የማታለል ወንጀል የተፈቀደው ዋስትና ላይ የመርማሪ ፖሊስ ይግባኝ ውድቅ ተደረገ። የአዲስ አበባ ፖሊስ የምርመራ ቡድን...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመምህር ግርማ ወንድሙ ዋስትና ላይ የፖሊስን ይግባኝ ተመልክቶ ብይን ለመስጠት የተያዘው ቀጠሮ ተራዘመ። በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የተፈቀደውን ዋስትና...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመምህር ግርማ ወንድሙ የዋስትና ፍቃድ እና የፖሊስ ይግባኝን መርምሮ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ። በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መምህር ግርማ ወንድሙ አዲስ የተጠረጠሩበት ወንጀል ይፋ ሆነ። ይህ የተጠረጠሩበት ወንጀል ሀሰተኛ ሰነድ መገልገል የሚል ነው ብሏል የአዲስ አበባ ፖሊስ።...
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ኦነግ ድርጅት አባል በመሆንና ራሳቸውን በህዋስ በማደራጀት የተለያዩ የሽብር ተግባራትን ለመፈፀም በመንቀሳቀስ የተጠረጠሩ 21 ግለሰቦች...
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባምንጭ ከተማ ፀረ ሰላም ድርጊት ለመፈጸም የተዘጋጁ 13 ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የከተማው ፍትህና ፀጥታ...
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የእነ ሀብታሙ አያሌው ጉዳይ ያስቀርባል ወይም አያስቀርብም በማለት ብይን...
የአዲስ አበባ ፖሊስ መምህር ግርማ ወንድሙን በቁጥጥር ስር አዋለ። የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ምንጮች መምህር ግርማ ዛሬ በፖሊስ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ተናግረዋል። መምህር ግርማ...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ800 ሺህ ብር በላይ ታክስ በማጭበርበርና በሌሎች 14 ክሶች ጥፋተኛ የተባለው የሎሚ መጽሄት ዋና ስራ አስኪያጅ በ18 ዓመት ጽኑ እስራትና...
መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና ቤትሄልየም አካለ ወርቅ ዛሬ ሰኔ 15/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት...
የዞን 9 አባላት የፍርድ ቤት ውሎ ሦስቱ የዞን 9 አባላትና ሶስቱ ሌሎች ጋዜጠኞች ዛሬ ሚያዝያ 29 2006 አም ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ የዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ በዝግ...