አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት በታላቁ አንዋር መስጊድ የተፈፀመው የቦንብ ጥቃት ህዝበ ሙስሊሙን ከፀረ ሽብርተኝነትና አክራሪነት ትግሉ እንደማያስተጓጉለው የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር...
በአንዋር መስጊድ የደረሰው ፍንዳታ በሙስሊሙ ላይ የተቃጣ እኩይ ድርጊት ነው! የሴራው አቀናባሪዎች ስሌትም አይሰራም! አርብ ታህሳስ 1/2008 በዛሬው እለት በአንዋር መስጊድ ከጁምዓ ሰላት በኋላ ቦንብ መፈንዳቱ...
የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፍት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ፍንዳታው በሰው አካል ላይ ጉዳት ማድረሱን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል። ፍንዳታው በጥቂት ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት...