የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በ12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ለማዕካዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ባይወዳደሩ ያላቸውን 13 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር ለጉባኤው አቅርቧል፡፡ይህን መነሻ ጉባኤው ውይይት እያደረገበት ሲሆን በጉባኤው ከጸደቀ...
ጥር 15/2010 ዓ.ም – የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዓለምነው መኮንን በመግለጫው እንዳሉት የብሄራ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን በባህር ዳር ጀምሯል፡፡ ማዕከላዊ...