16 November 2014 ተጻፈ በታምሩ ጽጌ – ተጠርጣሪዎቹ በፖሊስ በቁጥጥር ሥር ውለዋል በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቄራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ አየር ጤና አካባቢ አንዲት የአሥረኛ ክፍል...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች በመካሄድ ላይ ናቸው፡፡ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በፉክክርም ሆነ በተመልካች ትኩረት ረገድ ቀዝቅዞ የነበረው ሊጋችን በዚህ ዓመት የተሻሉ ነገሮች እንደሚታዩበት...
የ2015 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጉዞውን በሽንፈት ያጋመሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ዕድሉን የሚወሰንበትን ጨዋታ ለማድረግ ወደ ምዕራብ አፍሪካዋ ሀገር ማሊ ተጉዟል፡፡ በሜዳቸው በአዲስ አበባ በኃያላኑ...
የቦርዶው አጥቂ ሼክ ዲያባቴ በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ ውጪ መሆኑ ለዋልያዎቹ መልካም የሚባል ዜና ነው የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ስታዲየም የማሊ አቻውን በአፍሪካ...
SEPTEMBER 24, 2014 | በታምሩ ጽጌ ተጻፈ – ፊልሙ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ከሐሙስ ጀምሮ ይታያል የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላትና የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ...
መስከረም 12፣ 2007 | በደመቀ ከበደ አስቸኳይ ፕሮጀክት ለማስረከብ ዛሬ ቀጠሮ አለብኝና በጠዋት ነው የተነሳሁት፡፡ ከሲኤምሲ መገናኛ እና ከመገናኛ – ብሔራዊ – ሜክሲኮ በሚጭኑ ሁለት...
– ተታልያለሁ በማለት የቀረቡት የአምባሳደር ልብስ ስፌት ባለቤት ብቻ ናቸው ‹‹ዶ/ር ኢንጂነር ነኝ›› በሚል ሐሰተኛ ማዕረግ በመጠቀም የማታለል ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው በእስር ላይ በሚገኙት...
August 09, 2014 | በዳዊት ንጉሡ ረታ ምርጫ ከመድረሱ በፊት የእውነት የእውነቱን እናውራ በየት እንለፍ? የአዲስ አበባ ዋና ዋና አውራ ጎዳናዎች መንግስት ህገ-ወጥ በሚላቸው የመንገድ ላይ...
August 9, 2014 በማተሚያ ቤት ክልከላ ከ“ፋክት” በስተቀር ሁሉም አልታተመም ሁሉም ተከሳሾቹ ክስ አልደረሰንም ብለዋል “የግል ፕሬሱን ለማሸማቀቅና የስነ-ልቦና ጫና ለመፍጠር የተደረገ ይመስላል” – ጋዜጠኛ...
AUGUST 06, 2014 | በዮሐንስ አንበርብር ተጻፈ -ከ10.3 ቢሊዮን ብር በላይ ገበያው ውስጥ መግባት የለበትም የሚሉ አሉ በሰኔ ወር 2006 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፋ የተደረገው...
July 08, 2014 በአምስት ወራት ውስጥ ተጨማሪ 2 አውሮፕላኖች ያስገባል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተለያዩ አለማቀፍ መዳረሻዎች የሚያደርገውን በረራ የበለጠ አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችለውን 8ኛውን ቦይንግ 787...
July 05, 2014 87 በመቶ የማሊ ሴቶች ድብደባ ተገቢ ነው ይላሉ የጊኒና የኢትዮጵያ ሴቶችም ድብደባ ተገቢ ነው ብለው ያስባሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ተቋማት...
JUNE 18, 2014 | በብርሃኑ ፈቃደ ተጻፈ -ሁለቱ መንግሥታት የደኅንነት መረጃዎችን ይለዋወጣሉ ተብሏል -የእስራኤል ባለሀብቶች ሁለት ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት እንደሚያደርጉ ተገልጿል የእስራኤል የንግድ ልዑካን በመምራት ባለፈው ሰኞ...