መስፍን ወልደ ማርያም ታኅሣሥ 2008 ከሁለት ቀኖች በፊት ስለበእውቀቱ ሥዩም አድናቆታቸውን በፌስቡክ ላይ የገለጹ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ለበእውቀቱ ያላቸውን አድናቆት እኔም እጋራቸዋለሁ፤ ነገር ግን የእነዚህ ሰዎች...
ታህሳስ 14፣ 2008 የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ግንባታን ለማከናወን ሲባል በጊዜያዊነት ከቦታው ተነስቶ ብሔራዊ ሙዚየም የነበረው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ጥር 29 ቀን 2008 ዓ.ም ቀድሞ ከነበረበት ቦታ...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በመምህር ግርማ ወንድሙ መዝገብ ላይ ፖሊስ በአምስት ቀናት ውስጥ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የመጨረሻ...
ህዳር 01፣ 2008 በስሬቱ የመጀመሪያ የሆነው ኤር ባስ A350 XWB በኢትዮጵያ የተሳካ የሙከራ በረራውን አደረገ። አውሮፕላኑ በዱባይ የነበረውን ተማሳሳይ ትዕይት አጣናቆ ዛሬ ህዳር 01፣ 2008 ረፋድ...
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) በማታለል ወንጀል ተጠርጥረው በእስረ ላይ የነበሩት መምህር ግርማ ወንድሙ ዛሬ በዋስ ተለቀቁ። የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት በቁጥጥር ስር የዋሉት መምህር ግርማ ወንድሙ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። መምህር ግርማ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄም ወድቅ ተደርጓል። የአዲስ አበባ...
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው አምስተኛ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር መረጠ። በዚህም መሰረት...
በጊዜ ባለመጠናቀቁ ምክንያት ወደ አዲሱ ዓመት 2008 የተሻገረው የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ማክሰኞ ከቀትር በኋላ ተካሂደዋል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ...
መስከረም 7፣2008 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ወስደው አጥጋቢ ውጤት ያመጡ ከ124ሺህ በላይ ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሆነ፡፡ ተማሪዎች ከዛሬ መስከረም 7፣2008 ከሰዓት ጀምሮ ምድባቸውን መመልከት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች...
አንድ የፌዴራል ፖሊስ አባል ለቡ አካባቢ በሚገኝ መዝናኛ ቤት ውስጥ ሰኞ ምሽት አንዲት ወጣት መግደሉ ተሰማ፡፡ ግለሰቡ ራሱን ለማጥፋት ቢሞክርም ተርፎ በሕክምና ላይ ይገኛል፡፡ ሰሎሜ ጉልላት...
ከአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ (ሞላ አስገዶምን አስመልክቶ) መስከረም 3 ቀን 2008 ዓ.ም ================================================= በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ባጠቃላይና በተለይ...
የዶሮውና የበጉ ጫጫታ፣ የሰው ትርምስና ግርግር፣ ዕቃ ተሸክሞ የሚሯሯጠው፣ ከብት እየነዳ የሚጋፋው፣ መንገድ አጣቦ ግዙኝ አትለፉኝ እያለ የሚለፍፈው ሁሉም እንደነገሩ አርፎ በየቤቱ እንደ አቅሙ የአዲስ ዓመት...
መስከረም1፣2008 በቤቶች ተከታታይ የቴሌቭዥን ኮሜዲ የትርፌን ገፀባህሪ በመጫወት ተወዳጅነትን ያተረፈችው ተዋናይት ሰብለ ተፈራ አዲስ አበባ ውስጥ ዛሬ 8 ሰዓት አካባቢ ከጎተራ ወደ ሳሪስ ጉዞ ስታደርግ ንፋስ...
ምናልባትም በኢትዮጵያ እግር ኳስ የረዥም ጊዜ ታሪክ እጅግ በርካታ ደጋፊዎች እና ጋዜጠኞችን ይዞ ከሀገሩ ውጪ የተጓዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሚጢጢዬዋ ሀገር ሲሼልስ ጋር ፍፁም ሳይጠበቅ አቻ ተለያይቶ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) አስም የአየር ቧንቧዎች በሽታ ሲሆን የአተነፋፈስ ስርዓትን በማዛባት ለመተንፈስ አዳጋች ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ የአየር መተላለፊያ ቧንቧዎችን እንዲቆጡ በማድረግ ወደ ሳንባ ኦክስጂን የሚወስዱ ቧንቧዎችን እንዲጠቡ...
ነሐሴ 21፣ 2007 ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያውያን ሠራተኞችን መብት የሚያስጠብቀውን የሰራተኞች ቅጥር ስምምንት በመጪው መስከረም ሊፈርሙ ነው። ስምምነቱ ሠራተኞች ክፍያቸውን በወቅቱ እንዲያገኙ፣ከማንኛውም ጥቃት እንዲጠበቁና በችግር ጊዜ...
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በመቀሌ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ተግራይ/ህወሃት/ 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ አቶ አባይ ወልዱን የድርጀቱ ሊቀመንበር...