መጋቢት 16፣ 2006 | ኢትዮትዩብ በኢትዮጵያ በጉብኝት ላይ የሚገኙት የጀርመኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንክ-ቫልተር ሽታይንማየር ባጋጠማቸው የአውሮፕላን የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት አዲስ አበባን ለቀው መሄድ እንዳልቻሉ የጀርመኑ የዜና አውታር N24...
22 March, 2014 የዓለም አትሌቶች በጎዳና ላይ ሩጫዎችና በተለያዩ የአትሌቲክስ ውድድሮች ባገኙት የሽልማት ገቢ ከ1 እስከ 50 በወጣው ደረጃ ኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታዎች በ23 አትሌቶች እንደተወከለች...
በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው ውድድሮች አንዱ የሆነው የሮም ማራቶን ትላንት ለ20ኛ ግዜ የተከናወነው በዝናብና ንፋስ በታጀበ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ውስጥ ሲሆን...
የውድድር መርሀግብሩ ግራ በሚያጋባ መልኩ እየተቀያየረ እስካሁን የውድድር ዓመቱን አጋማሽ ጨዋታዎች ማጠናቀቅ ያልተቻለበት የ2006ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀደም ብሎ በወጣላቸው ፕሮግራም ሳይካሄዱ የቀሩ ተስተካካይ ጨዋታዎችን በማስተናገድ...
በመጪው ሳምንት ቅዳሜ (መጋቢት 20-2006) በዴንማርክ ዋና ከተማ ኮፐንሀገን አስተናጋጅነት የሚደረገው 20ኛው የIAAF/AL-Bank የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ብርቱ ተፎካካከሪ ሆነው እንደሚቀርቡ የሚጠበቁበት ትልቅ ውድድር...
ደጀን ገብረመስቀል የፊታችን መጋቢት 21-2006 በአሜሪካ ካርልስባድ የሚደረገውን የ5 ኪ.ሜ. ውድድር በተከታታይ ለአራተኛ ግዜ በማሸነፍ አዲስ ታሪክ ለማፃፍ እንደሚሞክር ተናግሯል፡፡ በ2012ቱ የለንደን ኦሊምፒክ የ5000 ሜ....
በ2015 ሴኔጋል ለምታስተናግደው ከ20 ዓመት በታች የወንዶች አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለማለፍ የሚደረጉት የማጣሪያ ጨዋታዎች ከዚህ ወር መጨረሻ አንስቶ መከናወን ይጀምራሉ፡፡ ከረጅም ግዜ በኋላ በዚህ ውድድር ማጣሪያ...
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሒልተን ሆቴል ባዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ የፊታችን ሚያዝያ 5 እና ሰኔ 8/2006 እንዲሁም መስከረም 4/2007 የሚካሄዱት የ7ኪ.ሜ. የኮካ ኮላ የጎዳና ላይ ተከታታይ ሩጫዎች ምዝገባ...
12 MARCH 2014 | በምሕረት ሞገስ ተጻፈ ፕሮፌሰር አደም አሊ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ፋኩልቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ሕክምና ክፍል ኃላፊ ፕሮፌሰር አደም አሊ የተወለዱት...
12 MARCH 2014 ተጻፈ በዮሐንስ አንበርብር -የፓርላማ አባላት ከሕገ መንግሥቱ ጋር እንዲጣጣም ጠይቀዋል የአገሪቱ ፕሬዚዳንትን ለሕግ ታራሚዎች ይቅርታ የማድረግ ሥልጣን የሚቀንስ አዲስ ‹‹የይቅርታ አሰጣጥና አፈጻጸም...
09 MARCH 2014 | ተጻፈ በውድነህ ዘነበ መንግሥት ለተሰናባቹ ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ መኖርያ ቤት እንዲገነባላቸው ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የቀድሞውን ፕሬዚዳንት መኖርያ ቤት የመገንባቱን ኃላፊነት...
06 MARCH 2014 | ተጻፈ በሪፖርተር ወ/ሮ ዘነቡ ታደሰ፣ የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትር ባለፈው ሳምንት በትዊተር ገጻቸው የኡጋንዳ መንግሥት በቅርቡ በፀረ ግብረ ሰዶማዊነት ላይ...
02 MARCH 2014 | በምሕረት አስቻለው ተጻፈ ከ55 ሺሕ በላይ አባላት አሉኝ የሚለው የአዲስ አበባ አስተዳደር ወጣቶች ፎረም፣ ሁለት መቶ ሺሕ ሰዎች ተሳታፊ የሚሆኑበት ፀረ ግብረ...
22 February, 2014 | Written by ናፍቆት ዮሴፍ እና መንግሥቱ አበበ በግማሽ ዓመት ከ7ቢ. ብር በላይ ገቢ አግኝቻለሁ ብሏል “መንግሥት፤ ቴሌ የምትታለብ ላም ናት ቢልም እየታለበ ያለው...
More than 150,000 Ethiopians have been deported from Saudi Arabia in recent months. Rebecca Murray Last updated: 28 Feb 2014 Addis Ababa, Ethiopia – Ahmed, 20 years old,...
26 FEBRUARY 2014 ተጻፈ በዘካርያስ ስንታየሁ -መንግሥት አካውንታቸው ተጠልፏል እያለ ነው የሴቶች፣ የሕፃናትና የወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዘነቡ ታደሰ የካቲት 17 ቀን 2006 ዓ.ም. በትዊተር...
በሱፍቃድ በጋሻው የተባለ ዕድሜው በሃያ አራት ነው፡፡ አሁን የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲኾን የመጣው ግን ከአማራ ክልል አካባቢ መኾኑን የቅጥር መዝገቡ ያሳያል፡፡ በቦሌ መንገድ ላይ ከአራት ጊዜ...
12 FEBRUARY 2014 ተጻፈ በየማነ ናግሽ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የሥልጣን ዘመናቸውን ከጨረሱ በኋላ፣ የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥታትን ማስታረቅ እንደሚፈልጉ የመንግሥት የቴሌቪዥን ጣቢያ...
03 February, 2014 | Written by ሠላም ገረመው ኔትዎርክ ያቆማል የተባለው የ“ማሾ ዳይመንድ” 4ሚ. ብር ተሸጧል የዳይመንዱን ትክክለኛነት የሚያረጋግጡት “የውጭ ኤክስፐርቶች” ናቸው ባለሃብቶች የሚጭበረበሩት በሚያውቋቸውና በቅርብ...
በአበባየሁ ገበያው የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩትና በአሁኑ ሰዓት የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት የተከበሩ አቶ ኡመድ ኡባንግ፤ ከአገር መኮብለላቸውን ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ አቶ ኡመድ ኡባንግ ባለፈው...