ታህሳስ 14፣ 2008 የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ግንባታን ለማከናወን ሲባል በጊዜያዊነት ከቦታው ተነስቶ ብሔራዊ ሙዚየም የነበረው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ጥር 29 ቀን 2008 ዓ.ም ቀድሞ ከነበረበት ቦታ...
ህዳር 01፣ 2008 በስሬቱ የመጀመሪያ የሆነው ኤር ባስ A350 XWB በኢትዮጵያ የተሳካ የሙከራ በረራውን አደረገ። አውሮፕላኑ በዱባይ የነበረውን ተማሳሳይ ትዕይት አጣናቆ ዛሬ ህዳር 01፣ 2008 ረፋድ...
በጊዜ ባለመጠናቀቁ ምክንያት ወደ አዲሱ ዓመት 2008 የተሻገረው የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ማክሰኞ ከቀትር በኋላ ተካሂደዋል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ...
አንድ የፌዴራል ፖሊስ አባል ለቡ አካባቢ በሚገኝ መዝናኛ ቤት ውስጥ ሰኞ ምሽት አንዲት ወጣት መግደሉ ተሰማ፡፡ ግለሰቡ ራሱን ለማጥፋት ቢሞክርም ተርፎ በሕክምና ላይ ይገኛል፡፡ ሰሎሜ ጉልላት...
የዶሮውና የበጉ ጫጫታ፣ የሰው ትርምስና ግርግር፣ ዕቃ ተሸክሞ የሚሯሯጠው፣ ከብት እየነዳ የሚጋፋው፣ መንገድ አጣቦ ግዙኝ አትለፉኝ እያለ የሚለፍፈው ሁሉም እንደነገሩ አርፎ በየቤቱ እንደ አቅሙ የአዲስ ዓመት...
መስከረም1፣2008 በቤቶች ተከታታይ የቴሌቭዥን ኮሜዲ የትርፌን ገፀባህሪ በመጫወት ተወዳጅነትን ያተረፈችው ተዋናይት ሰብለ ተፈራ አዲስ አበባ ውስጥ ዛሬ 8 ሰዓት አካባቢ ከጎተራ ወደ ሳሪስ ጉዞ ስታደርግ ንፋስ...
ነሐሴ 21፣ 2007 ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያውያን ሠራተኞችን መብት የሚያስጠብቀውን የሰራተኞች ቅጥር ስምምንት በመጪው መስከረም ሊፈርሙ ነው። ስምምነቱ ሠራተኞች ክፍያቸውን በወቅቱ እንዲያገኙ፣ከማንኛውም ጥቃት እንዲጠበቁና በችግር ጊዜ...
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ንብረት የሆነ ተዋጊ ሔሊኮፕተር ባለፈው ዓርብ ተጠልፎ ኤርትራ ግዛት አሰብ ማረፉ ተረጋገጠ፡፡ የዘወትር የበረራ ልምምድ ላይ የነበረውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሩሲያ ሠራሽ ኤምአይ...
14 DECEMBER 2014 ተጻፈ በዮሐንስ አንበርብር የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ፣ ጥንታዊና ታሪካዊ የሆነው የኢትዮጵያና የጂቡቲ ግንኙነት በአሁኑ ጊዜ ጥልቅ እየሆነ መምጣቱንና አንዱ አገር ለአንዱ አስፈላጊ...
በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ካስቴል ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚዎች በነበሩት ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ ይጀመራል፡፡...
19 OCTOBER 2014 ተጻፈ በ ነአምን አሸናፊ -ለኢቦላ ወረርሽኝ ተገቢው ዝግጅት መደረጉን አስታወቀ በቅርቡ የአሜሪካ መንግሥት በአዲስ አበባ ለሚኖሩ ዜጐቹ የሽብር ጥቃት ሊደርስ ይችላል በማለት ያስተላለፈው...
‹‹ዶክተር ኢንጂነር›› በሚል ሐሰተኛ ማዕረግ በማጭበርበር ወንጀል ሦስት ክሶች የተመሠረተባቸው አቶ ሳሙኤል ዘሚካኤል፣ አንዱን ክስ ክደው የተከራከሩ ቢሆንም፣ ባመኑባቸው ሁለት ክሶች ግን ጥፋተኛ ተባሉ፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ...
SEPTEMBER 24, 2014 | በታምሩ ጽጌ ተጻፈ – ፊልሙ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ከሐሙስ ጀምሮ ይታያል የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላትና የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ...
– ተታልያለሁ በማለት የቀረቡት የአምባሳደር ልብስ ስፌት ባለቤት ብቻ ናቸው ‹‹ዶ/ር ኢንጂነር ነኝ›› በሚል ሐሰተኛ ማዕረግ በመጠቀም የማታለል ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው በእስር ላይ በሚገኙት...
September 20, 2014 ሙያው ቴዎድሮስ ተሾመና በደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ መካከል በተመሰረተው የመብት ይገባኛል ፍትሃብሄር ክርክር፣ ፍ/ቤት በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ላይ የ10 ሚሊዮን ብር እግድ ከትናንት...
በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመዥንገር ዞን ዋና ከተማ ሜጢ ራሳቸውን ‘ነባር የክልሉ ነዋሪዎች’ ብለው በሚጠሩት መዥንገሮችና ከሌላ አካባቢ በመጡ ደገኞች መካከል የነበረው ግጭት ዳግም ማገርሸቱ...
July 19, 2014 በጋምቤላ ክልል ለሰፈራ ፕሮግራም ከቀያቸው ከተፈናቀሉት በርካታ ሺህ ዜጐች አንዱ እንደሆኑና ወደ ኬንያ እንደተሰደዱ የገለፁ ገበሬ፤ የእንግሊዝ መንግስት ለሰፈራ ፕሮግራሙ የገንዘብ ድጋፍ...
JULY 20 2014 | በምሕረት ሞገስ ተጻፈ ‹‹ማንኛውም ሥራ ሲጀመር ውጣ ውረድ ሊኖረው ይችላል፡፡ የባለሙያ፣ የአቅርቦትና ሌሎችም ችግሮች ይኖራሉ፡፡ ይህንን ከመጣንበት ከምዕራቡ ዓለም ማነጻጸር የለብንም፡፡ ኢትዮጵያን እንደ...
July 19, 2014 ለማይክሮ ሶፍት መስራችና ባለቤት ለአሜሪካዊው ቢሊየነር ቢል ጌትስ በመጪው ሐሙስ የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ ቢል ጌትስ የክብር ዶክትሬቱን ለመቀበል በሚቀጥለው...
በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ውለው የነበሩት ጦማሪያን፣ ሶልያና ሽመልስ (በሌለችበት)፣ በፍቃዱ ኃይሉ፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ ማህሌት ፋንታሁን፣ አጥናፉ ብርሃኔ፣ ዘለዓለም ክብረት፣ አቤል ዋበላ፣ እንዲሁም ጋዜጠኞቹ...