ሶፊያ አሰፋ እና ሕይወት አያሌው በ3000ሜ. መሰናክል፤ አይናለም እሸቱ እና አስካለ ጢቅሳ በ20 ኪ.ሜ. እርምጃ ሜዳልዎቹን ያስገኙ አትሌቶች ናቸው በኮንጎ ብራዛቪል እየተካሄደ ባለው የመላው አፍሪካ ጨዋታ የአትሌቲክስ ውድድሮች የሶስተኛ ቀን ውሎ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተጨማሪ...
አዱኛ ታከለ በ10ሺህ ሜትር እና ጫልቱ ሹሜ በ800ሜ. የነሐስ ሜዳልያ አምጥተዋል በኮንጎ ብራዛቪል እየተከናወኑ ያሉት የ11ኛው መላው አፍሪካ ጨዋታዎች አጠቃላይ ውድድሮች ከተጀመሩ ሁለት ሳምንት የሞላቸው ሲሆን...
ኬንያውያን በመጀመሪያው ዕለት 2 ወርቅ፣ 2 ብር እና 1 ነሐስ በድምሩ አምስት ሜዳልያዎችን ወስደዋል ከነሐሴ 27/2007 – መስከረም 7/2008 የሚቆየው እና በኮንጎ ብራዛቪል አስተናጋጅነት 54 ሀገሮች በ22 የስፖርት አይነቶች በሚፎካከሩበት 11ኛው የመላው...