Somali rebel group al-Shabab says it has killed 43 soldiers in an attack on a base of Ethiopian troops serving with the African Union’s AMISOM force...
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የዲፕሎማሲ ደህንነት ክፍል ዛሬ ባወጣው አስቸኳይ መልዕክት በአዲስ አበባ የሚገኙ የአሜርካ ዜጎች ብዙ ሰዎች የተሰበሰቡባቸውን: ኢትዮጵያዊያንና የውጭ ዜጎች ከሚያዘወትሯቸው ቦታዎች እንዲርቁ አሳስቧል::...