ከርዕዮት አለሙ ልጆች ሆነን “እከሌ (እከሊት) አክራሪ ነዉ (ናት) ” ሲባል ይሰጠን የነበረዉ ትርጉም እና አሁን አክራሪነት እየሰጠ ያለዉ ትርጉም ለየቅል ይመስለኛል፡፡ ያኔ አንድ ሰዉ በአክራሪነት...
ሰበር ዜና! – መንግስት በሕዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ላይ ‹‹ጥፋተኝነት›› ወሰነ! የቅጣት ውሳኔ ለሐምሌ 27/2007 ተቀጥሯል። ፍርዱን አስመልክቶ የ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› ገጽ መግለጫ የሚያወጣ መሆኑም ታውቋል! #EthioMuslimCommitteeMembers #EthioMuslimCommitteeTrial
ከባለፈው ሳምንት ሐሙስ እለት ጀምሮ በጨለማ እስርና በምግብ ክልከላ የከረሙት ታሳሪዎች ዛሬ በፍርድ ቤት ችሎት ውስጥ ተመገቡ፡፡ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባሉ ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋና ዳኢ ኡስታዝ...