የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር ተጧጡፎ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናትም እጅግ ወሳኝ የሆኑት የየምድቦቹ አምስተኛ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ፡፡ አራቱም ቡድኖች የማለፍ እድል ባላቸው ምድብ ሶስት የሞት...
የ2015 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጉዞውን በሽንፈት ያጋመሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ዕድሉን የሚወሰንበትን ጨዋታ ለማድረግ ወደ ምዕራብ አፍሪካዋ ሀገር ማሊ ተጉዟል፡፡ በሜዳቸው በአዲስ አበባ በኃያላኑ...
የቦርዶው አጥቂ ሼክ ዲያባቴ በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ ውጪ መሆኑ ለዋልያዎቹ መልካም የሚባል ዜና ነው የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ስታዲየም የማሊ አቻውን በአፍሪካ...