አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2 ቢሊየን ብር የሚገነባው የብሄራዊ ስታዲየም ግንባታውን ለማስጀመር የፊታችን መጋቢት ወር ዓለም አቀፍ ጨረታ እንደሚወጣ የፌደራል ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ...
የቦርዶው አጥቂ ሼክ ዲያባቴ በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ ውጪ መሆኑ ለዋልያዎቹ መልካም የሚባል ዜና ነው የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ስታዲየም የማሊ አቻውን በአፍሪካ...