አዲስ አበባ፣ ጥቅምት፣ 30፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ የምስራቅ ምእራብ የባቡር መስመር የሆነው ከአያት አደባባይ – መገናኛ – ጦር ሃይሎች የሚዘልቀው የባቡር መስመር ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።...
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የሙከራ ትራንስፖርት ነገ ጥር 24/2007 በይፋ እንደሚጀመር የፕሮጀክት ጽህፈት ቤቱ አስታወቀ፡፡ የባቡር አገልግሎቱን እና የትራፊክ ፍሰት ለማሳለጥ 230 ወጣት በጎ ፍቃደኞች ከነገ...
MAY 25 2014 | በዮሐንስ አንበርብር ተጻፈ በአዲስ አበባ ቀላል የከተማ ባቡር መስመር ዝርጋታ ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ በሚገኘው የአያት መገናኛ መስመር ላይ የተነጠፈው ሐዲድ፣ ከመሥፈርቱ ውጪ በመሆኑ...
APRIL 13, 2014 | በታምሩ ጽጌ ተጻፈ -ለቀላል ባቡር የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር መዘርጋት ተጀመረ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በመዘርጋት ላይ ባለው ቀላል የባቡር መስመር ምድር ለምድር በተዘረጋው...