አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ የሩዋንዳ ብሄራዊ ቡድንን ለማሰልጠን ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ የሩዋንዳ ብሄራዊ...
ከመስከረም 25 ጀምሮ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በአዲስ አበባ ስታድየም በስድስት የአዲስ አበባ እና ሁለት ተጋባዥ የክልል ቡድኖች መካከል ሲከናወን የቆየው ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ከተማ ካስቴል ዋንጫ...
ባለፈው ሳምንት ተጀምሮ ብሔራዊ ቡድኑ ከማሊ ለነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት ሲባል የተቋረጠው 9ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ካስትል ዋንጫ ትላንት መካሄዱ ቀጥሎ ከምድብ ሁለት መከላከያ...
በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ለዘጠነኛ ግዜ የተዘጋጀው ‹‹ካስትል የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ›› ውድድር ዘንድሮ በስያሜው ላይ የስፖንሰሩን ካስትል ስም አክሎ በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ...