“ድምጻችን ይሰማ” ያወጣው የዘመቻ ጥሪ ሙሉ ቃሉ የሚከተለው ነው “ድምጻችን ይሰማ” ታላቅ የትዊተር ዘመቻ ጠርቶዋል! ሁላችን እንዘምታለን ላጣናቸው ወገኖቻችን ድምፃችንን ለአለም እናሰማለን፡፡ አሁን ኢትዮጵያውያን በሙሉ በሃዘን ላይ...
ዛሬ በጊዜ ቀጠሮው መሰረት ፍርድ ቤት ቀርበው የተነበሩ ስድስቱ ታሳሪዎች ላይ ሁሉም የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸው ፍርድ ቤቱ ፈቅዷል፡። ፓሊስ ለምርመራ ጊዜ ይሰጠኝ ሲል ጠበቆቹ...