ባለፈው ሳምንት ከደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንግድ ቦይንግ 737 በረራ ቁጥር ETH858 በኬንያ የአየር ክልል ውስጥ ከNeos አየር መንገድ...
በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ትናንት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ38 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። አደጋው ከመካነ ሰላም ተነስቶ ወደ ደሴ 48 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ በነበረ የህዝብ...
ከመስቀል አደባባይ ወደ ቃሊቲ በሚወስደው የባቡር መስመር ላይ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ አጥሩን ጥሶ በመግባት ያደረሰው አደጋ ይህን ይመስላል።
በሳኡዲ አረብያ በተካሄደው የታላቁ ሃጂ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓት ላይ ሁለት ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጂዳና ሪያድ በሚገኙ ሚሲዮኖችና የሃጅና ኡምራ ኮሚቴ ከሳዑዲ...
ከቀናት በፊት በሊቢያ በሜድትራኒያን ባህር ሲጓዙ በርካታ ዜጎች ለህልፈት መዳረጋቸው የሚታወቅ ሲሆን ከነዚህ መካከል የአባኮራን ሰፈር ወጣቶች መታወቃቸውና ስም ዝርዝራቸውን ይፋ መደረጉ ይታወቃል። ቢቢኤን ዛሬ በደረሰው...
ባለፈው ሁለት ሳምንት 700 በላይ ሰዎችን አሳፍራ ወደ ጣልያን ስትሄድ የሰመጠችው ጀልባ ውስጥ የነበሩ 8 የአባኮራን ሰፈር ልጆች ማንነት ተለየ። ስም ዝርዝራቸው የሚከተለው ነው:- 1. ወጣት...
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ አየር ጤና ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በመኖሪያ ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ...
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋናው የኮቶካ አውሮፕላን ማረፊያ ባለፈው ወር መጠነኛ አደጋ የደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላን የአደጋ መንስኤ ምርመራ ጊዜያዊ ሪፖርት...
ለቀላል ባቡር ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ ክፍል መስመር ለመቅበር በተደረገ ቁፋሮ የአንድ ትምህርት ቤት አጥር ተደርምሶ ከባድ ጉዳት ደርሶባት የነበረችው የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ሕይወት አለፈ፡፡ የኃይል...
Accra (AFP) – An Ethiopian Airlines cargo plane skidded off the tarmac on landing in Ghana’s capital, Accra, on Saturday, the airports authority said. The Ghana...