በአፍሪካ ‹‹አስታሪቂዋ ዲፕሎማት›› ተብለው በክብር ሥማቸው ይጠራሉ:: ፈረንሳይ በሚገኘው ሞንቲፕሌር ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርታቸውን የተከታተሉት አምባሳደር ሳህለወርቅ አማርኛ፣ ፈረንሳይኛና እንግሊዝኛ ቋንቋን አቀላጥፈው መናገር ይችላሉ፡፡ አምባሳደር ሳህለወርቅ...
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አንደኛ የወንጀል ችሎት የሰኔ 16ቱን የቦምብ ጥቃት አስተባብረዋል በሚል ወንጀል የተጠረጠሩት የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት ባልደረባ የነበሩት አቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ ፖሊስ...