ከሳምንት ሳምንት አግራሞት የማያጣው የሚቀጥለው ምርጫ በዚህ ሳምንት የእጩዎች ስረዛ ትልቅ የመነጋገሪያ ርእስ ሆኗል፡፡ ፓርቲዎች እጩዎች ምዝገባን አስመልክቶ የደረሱባቸውን ተግዳሮቶች በተደጋጋሚ ሲገልጹ የከረሙ ሲሆን የተለያዬ መግለጫዎችን...
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ታኅሳስ 12 ቀን 2007 ዓ.ም የተደረገው የሕዝብ ታዛቢዎች ምርጫ፣ በሕጉ መሠረት የተከናወነ ባለመሆኑ እንዲደገም ጥያቄ አቀረበ፡፡ መድረክ ይኼን ያስታወቀው ባለፈው...