Connect with us

Politics

ቃለ ምልልስ ከዘሪቱ ከበደ ጋር

Published

on

zeritu

ሪቪል፡ ከመንፈሳዊነት ጋር ተያይዞ መዝፈን አቁመሻል?

ዘሪቱ፡ መንፈሳዊነት ሁለገብና የሁለንተናችን ለውጥ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ደግሞ ከአለማዊነት ስንወጣ የማይነካ የህይወታችን ክፍል የለም፡፡ ሁሉም ነገር እኔ እንደምለውና ዓለም እንደምትሰብከው ሳይሆን እግዚአብሄር እንደሚለው የማድረግና የመሆን ሂደት ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ታዲያ እንደ ሁሉ ነገሬ የጥበብ ስራየም ሳይፈተሸ አያልፍም፡፡ ስለዚህ ሙዚቃም ይሁን ፊልም፤ ብቻ ምንም ነገር ልስራ የማደርገው ነገር እግዚአብሄር የሚፈልገውን መለዕክት ያደርሳል ወይ? ሰዎችን ይጠቅማል ወይ? ደሞስ እንደሱ ፍቃድና ልክ ሰዎችን ያሳዝናል? ያስደስታል ወይ ብዪ በመጠየቅና ይልቁንም ከሱ ከራሱ መለዕክትን በመቀበል ወደ መስራት መንፈሳዊነት እያደኩ ነው፡፡ መዝፈን ይሁን መዘመር አላውቅም፡፡ የማውቀው እግዚአብሄር እንደሚከብርበት ነው፡፡

ሪቪል፡ ብዙዎች ግን “ዘሪቱ ወይ ትዘምር ወይ ትዝፈን መቁረጥ አቅጧት እየወላወለች ነው” ይላሉ፡፡ በእርግጥ እየወላወልሽ ነው?

ዘሪቱ፡ እየሱስ ክርስቶስን ተከትያለሁ ብዪ በማምንባቸው ዓመታት ውስጥ በአካሄዴ ሁሉ እግዚአብሄርን ደስ አሰኝቻለሁ ብዪ አላስብም፡፡ ምንአልባትም በአንዳንድ የህይወቶቼ ክፍሎች እግዚአብሄርን አይፈሩም ተብለው ከሚታሰቡት ሰዎች እንኳን ብሼ አውቃለሁ፡፡ እንደእግዚአብሄር ምህረትና እንደ አባትነቱ ፍቅር ባይሆን ኖር ዛሬ ያለሁበት ቦታ አልገኝም ነበር፡፡ሰ አድርጌ የማላውቅ ግን መወላወል ነው፡፡ ፈርቼ አውቃለሁ፤ ግራ ገብቶኝም ያውቃል፤ ፈርሶ ሲሰራ እንደሰነበተ ሰው ደግሞ በሁሉም ነገር እርግጠኛ ሆኜ ሀሳቤን ሳለውጥ መጥቻለሁም ብዪ ለመናገርም አልደፍርም፡፡ ወላውዪ ግን አላውቅም፡፡
ዘሪቱ ሙዚቃ አቁማለች ብሎ ሚዲያ ጭምር ሲዘግብ ፤ እኔን ጠይቆና አነጋገግሮ አይደለም፡፡ መንፈሳዊ ከሆነች መቆሟ አይቀርም ብለው በራሳቸው በመደምደም ነው፡፡ እኔ ህይወቴን ስቀጥልና ከተነገሩት ዜናዎች በተቃራኒ የሙዚቃስራዎች ወደ አድማጭ ሲደርሱ የወላወልኩ የሚያስመስል መልክ ሊያሰጠኝ ችሏል፡፡

ሪቪል፡ ግን ዝናና ገንዘብን መስዋትነት ማድረግ የሚከብድ አይደለም?

ዘሪቱ፡ እኔ ለመተው የሚከብድ የገንዘብ ክምችት የለኝም፡፡ዝናንም በተመለከተ ዘማሪዎች ከዘፋኞች ባልተናነሰ ዝነኞች የሆኑበት ዘመን እንደሆነ ነው የማስበው፡፡ ከዝና ወደ ዝና ብሸጋገር አሁን ከምከፍለው ዋጋ የበለጠ እንደምከፍል አውቃለሁ፡፡

ሪቪል፡ ቤት መኪናና ሌሎች አያስፈልጉም ብለሽ ነው የምታምኚው?

ዘሪቱ፤ እኔ የማምነው ከሆነ ቦታ ተነስተህ የሆነ ቦታ ለመድረስ ትራንሰፖርት እንደሚያስፈልግ ነው፡፡ መኪናው ያንተ ከሆ ጥሩ፤ ካልሆነም መኖርህን ለማታውቅበት ለዛሬ ባለቤትነትህ ያለው ፋይዳ ውስን ነው፡፡ የቤትም አስፈላጊነት መጠለያነቱ፤ትርጉሙም አብረውህ በሚኖሩት ሰዎች እንጂ በባለቤተረነት ካርታው አይደለም፡፡ የባለቤተረነት ዋስትና ለእኔ ትርጉም የለሽ ነው፡፡እግዚአብሄር ወዶ ለሚጨምርልኝ ለእያንዳንዱ ቀን የሚያስፈልገኝን ሁሉ እንደሚያዘጋጅልኝ አምናለሁ፡፡

ሪቪል፤ እንደዚህ ያለ ህወት ግን ላገባችና በተለይም ልጆች እናት ለሆነች ሴት አይከብድም?

ዘሪቱ፤ እንደዚህ ያለ ህይወት ለማንም ቀላል አይደለም፡፡ በተለይም እንዳልከው፤ቤተሰብ ላለን ሰዎች ደግሞ የማይታሰብ ነው፡፡ ነገር ግን ይህ በስጋዊ አቅማችን ስንሞክረው ነው፡፡ ሰው የመሆንን ትርጉም ለመረዳት በፈቀድን መጠን ግን ራሱ እግዚአብሄር በእና ውስጥ ይችለዋል፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስን መከተል ማለት፤ ሰው በሀጢያት ከመውደቁ በፊት ወደ ነበረው ማንነት የመመለስ ጉዞ ማለት ነው፡፡ ያ ማንነት ደግሞ ከእግዚአብሄር የመሆንና ማንነቱን የማንፀባረቅ ህይወት ነው፡፡ በመሬታዊ ገደብ እሱን ማንፀባረቅ አይቻልም፡፡ በመንፈስ ቅዱስ አሰልጣኝነት ከመሬታዊ ገደብ ወደ እሱ ማንነት የሚያሻግረን መመሪያ ሁሉ ደሞ በቅዱስ ቃሉ ወስጥ አለ፡፡ ኢየሱስ ለምን አይነት ክብር እንደጠራን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ከንግዳችን፣ ከቤተሰባችንና ከራሳችን ጭምር በላይ እሱን እንድናስቀድም ነው፡፡ ይህ ሲሆን ብቻ ደቀመዛሙርቶቹ ልንሆን እንምንችል በግልፅ አስቀምጦልናል፡፡ ስለዚህ እሱን በመከተል ውስጥ ምንም አይነት አቋራጭ አልፈልግም፡፡

ሪቪል፤ ባለቤትሽ በዚህ ደስተኛ ነው?
ዘሪቱ፤ በጣም ደስተኛ ነው እንጂ፡፡ የምተገዛ ሚስት አድረጎለታል፡፡ ከዚህ ህይወት ጋር በተዋወኩባቸው የመጀመሪያዎቹ ዓመታት በእኔ ላይ ባስከተለው የማንነት መናጋት ተከትለው በመጡ ጥፋቶች ብዙ ዋጋ ከፍሏል፡፡ ሚስትህ ፈርሳ እስክተሰራ መታገስ ቀላል ነገር አይደለም፡፡ ከመጀመሪያዋ የተሻለች ሚስት እንዳለችው እሱ ምስክር ነው፡፡

Continue Reading
23 Comments

23 Comments

  1. ashenafi

    August 28, 2015 at 3:28 am

    zefagnochi yeegziabiherin mengist aywersum yilal mestihaf kidus bilih sew kemitefaw alem yilik yeegziabiher mengist yishalegnal bil min yigermal

  2. Anonymous

    August 27, 2015 at 6:19 am

    wow des emil amelekakt ena ye amelekaket lewit new. fetari cheriso yiridash

  3. muluadam adane

    August 19, 2015 at 5:14 pm

    yetenagerachihut yiwersachuwal tebiloalina yasebshiw yetenagershiw yemitadergiw hulu melkamin neger yamitalishi yemin gizem wedajishi ke addis abeba muluadam

  4. Anonymous

    August 15, 2015 at 3:07 am

    May the almighty God bless you with more talent. Bless you and all that is yours. Proud of sister in Christ. I’ll be praying for you!!

  5. Bereket

    August 3, 2015 at 8:04 am

    ከስህተት መለስሺኝ ዘሪቱ…አመሰግናለሁ!!

  6. Anonymous

    August 3, 2015 at 6:39 am

    You choice love / the best because Jesus is love.

  7. Anonymous

    August 1, 2015 at 7:16 pm

    ያኔ ስትዘፍን እና በየመሸታ ቤቱ ሰካራም ስታዝናና ምንም ያላላችኃት ሁላ ዛሬ ኢየሱስን ነው የምከተለው ስትል ምነዋ ለስድብ
    አፋቹ ተከፈተ?ነውር እንወቅ እንጂ ጎበዝ!አበዛቹት እኮ ሰው ዘፈን አቆምኩ ባለ ቁጥር ምንድን ነው መዘርጠጥ?ማንም እኮ
    የፈለገውን እምነት የመከተል ሙሉ መብት አለው።ደግሞስ ዘፈን ማቆም በየትኛው እምነት ነው ስህተት የሆነው?በየደብተራ
    መተተኛ ጠንቋይ መንደር ስር በበኣላት ስም ስታፈነድዱ ማን ሰደባቹ?እስኪ በቅድሚያ የገዛ እምነታቹን እወቁት ከዛ ኑሩት።ዝም
    ብሎ መቦርተፍ ያስገምታል።ምን ያሉ ጉድ ናቸው ባካቹ

  8. jo

    August 1, 2015 at 5:06 pm

    God naver live you he is all ways with you davil is a layer .the best is yet to come .

  9. Anonymous

    August 1, 2015 at 10:32 am

    wow enkuwan wede zelalem menigist metashi

  10. Anonymous

    August 1, 2015 at 9:24 am

    ERASIK ESIST

  11. Anonymous

    August 1, 2015 at 9:21 am

    Bich Yalk / Yalsh…..YOU ARE BITCH…..

  12. Anonymous

    August 1, 2015 at 9:20 am

    እግዚአብሔር ዘፈንን አይጠላም፤ ዘፈንንም ዘፋኝንም ፈጥሯል፡ ያለ እሱ የተፈጠረ እኮ ምንም የለም Bilek bilesh comment yesetesh…..you are really SETAN…

  13. habetamu teshale

    August 1, 2015 at 8:53 am

    Yeah ,this is so real and amazing thing really because,she already put down,so I don’t wanna say anything about this really yeah I just say God will be with you .
    . God bless you.
    . Thank You
    . God bless
    . Yeah.

  14. HENOK

    August 1, 2015 at 8:41 am

    what a great decision is it!
    GOD BLESS YOU!

  15. Anonymous

    August 1, 2015 at 7:45 am

    ዘሪቱ አልገባኝም; መዝፈን አቆምኩ እያልሽ ነዉ; በፈጠረሽ ያንቺን ዘፈኖች መስማት ይናፍቀናል፡፡ ደግሞ እዉነት ነዉ የምልሽ ሁሌም የምንተማመንባት እና የእዉነት የምትዘፍን ብለን የምንኮራብሽ አንቺን ነዉ፤ በዘፈኖችሽም ቁመነገር ነግረሽናል፡፡ አታቁሚ እግዚአብሔር ዘፈንን አይጠላም፤ ዘፈንንም ዘፋኝንም ፈጥሯል፡ ያለ እሱ የተፈጠረ እኮ ምንም የለም፡፡

  16. Anonymous

    August 1, 2015 at 6:58 am

    Zeritu wow its a good decision i am very much satisfied with all what you said.
    be strong in the Lord what you have chosen is not perishable but from everlasting to everlasting glory to God!!! Love you my best sister Zeritu Hope one day we will meet while you preach the Gospel,Teach , & sing Holy song ….Praise the Lord!!!

  17. Anonymous

    August 1, 2015 at 6:48 am

    Erasuan feliga yalagegnech esist

  18. Wes

    July 31, 2015 at 9:31 pm

    Hey Mihiret,
    The Bible instructs wives to obey and submit to their husbands. ZERITU is simply following that simple order from the constitution of Christians (Bible).

  19. Endale

    July 31, 2015 at 9:17 pm

    Tebareki!! Zemenesh hulu yebarek!!!!

  20. Mihret

    July 31, 2015 at 8:58 pm

    looks like Zeritu has a courage to say no whenever thin
    gs that couldnt convince her heart are happening ! I belive that she is following her heart..but I have a reservation on the last interview that she said ‘yemigezalet mist setotal’
    she has to be governed by love than a man ! Men were already governing us and now we are encouraging them to do more… we do not need governers but a good leaders to a bright future !!
    respect zeritu !

  21. yidnekachew

    July 31, 2015 at 8:26 pm

    ዘሪቱ

  22. Habte

    July 31, 2015 at 8:06 pm

    God bless you Sis.!

  23. Anonymous

    July 31, 2015 at 6:28 pm

    bitch

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Articles

A Response To The New York Times Article Titled “Nobel Peace Prize: A Growing List of Questionable Choices”

Published

on

By

im-139940

By Ghion W. Dessie


I just read a news article on The New York Times that questions the decision to award the Nobel Peace Prize for Prime Minister Abiy Ahmed Ali of Ethiopia. It was a one sided article that only showed a quarter of the truth. It totally misrepresents the facts that led the Ethiopian government to undertake a law enforcement mission in the Tigrai region of Ethiopia.

Here is what the article says about the reason why Abiy ordered a “military operation” against the TPLF: “But in early November Mr. Abiy ordered military operations and airstrikes in Tigray, a region whose leaders had defied him by proceeding with an election that had been called off because of the pandemic.”

Obviously, the situation is more complex than what the writer depicted. There were many developments that the writer purposefully ignored because it doesn’t serve the writer’s obvious agenda of ridiculing the recent decisions of the Nobel Peace Prize committee. To mention a few a few of these developments: the government alleges and independent sources confirm and even the TPLF itself boastfully admitted that the TPLF attacked federal military camps killing soldiers and seizing many federal military bases and artilleries including some short-range missiles (if the writer did some digging he would have realized that TPLF’s mouthpiece Getachew K Reda and another high ranking official by the name Secutre Getachew are on tape confirming that they preemptively attacked the country’s military base and are capable of firing missiles that could reach Ethiopia’s capital Addis Ababa); 500+ mostly ethnic Amhara unarmed innocent civilians were recently massacred by the TPLF in Tigrai region; there were similar series of killings of again innocent and unarmed Amharas and other Ethiopians in different parts of Ethiopia which the Federal government is accusing the TPLF of orchestrating; the TPLF, for the last two years, has refused to turn in criminals accused of gross violations of human rights and corruption to the Federal government; the Tigrai region is currently being led by the military warlords that have committed so many war crimes and human rights abuses in Ethiopia for 27 years prior to Abiy’s term in office; the so called election the author is referring to in the article ended with the ruling TPLF winning 99.9 percent of the votes. Most of these facts have been verified by independent media outlets.

Did the author of the article mention any of these FACTS? Of course not! Who cares about the detail?! Facts were swept under the rug to make the headline attractive. Facts were sacrificed for a catchy headline. It’s almost as if CONTEXT doesn’t matter anymore- FACTS don’t matter anymore. The author wanted his readers to believe that Abiy, the Nobel Laurette, just woke up one morning and decided to wage war on his own people. This is Yellow Journalism at its best.

Does the writer of the article know anything about Ethiopia? Did he even bother to do a few minutes of research before writing the article? Has he bothered to reach out to the Ethiopian government and asked for its side of the story?

All of the facts I mentioned above have everything to do with the law enforcement mission Abiy’s government is undertaking in the Tigrai region against the TPLF and the criminals hiding in Mekelle. The selective outrage displayed in this article is so hypocritical of the New York Times and a complete and utter failure of professional journalism. Such dubious misrepresentations and intentional omissions display sub-standard click-journalism and media sensationalism the likes of which is common among modern day amateur YouTube broadcasters.

#TheNewYorkTimes #AbiyAhmed #NobelPeacePrize

Continue Reading

Articles

የድምጽ መስጫ ቀን ቁሳቁሶች ወደመጋዘን እየገቡ ነው

Published

on

By

NEBE Logo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነሃሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ሊያከናውነው አቅዶ ለነበረው አገራዊ አጠቃላይ ምርጫ ለድምጽ መስጫ ቀን የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች ግዥን ማጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ቀድመው ወደመጋዘን ከገቡት የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁሶች በተጨማሪ የድምጽ መስጫ ቀን የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች ወደመጋዘን እየገቡ ይገኛል፡፡ ለድምጽ መስጫ ቀን የተገዙ ቁሳቁሶች 

1. ከግልጽ የሆነ ድምጽ መስጫ ሳጥን – 213,622
2. የሚስጥር ድምጽ መስጫ መከለያ – 156,600 
3. የድምጽ መስጫ ቀን የአስፈጻሚዎች ቁሳቁስ- 58,400 
4. ልዩ የምርጫ ቁሳቁሶች ማሸጊያ ፕላስቲክ ( plastic seal)  እና የእሸጋ ስራ ስቲከሮች – 798,300 

ሲሆኑ ከነዚህም መካከል በመጀመሪያ ዙር የራሳቸው ልዮ መለያ ቁጥር ያላቸው የድምጽ መስጫ ሳጥኖች ወደመጋዘን ገብተዋል፡፡ በቀጣይ ዙርም ቀሪዎቹ የድምጽ መስጫ ቀን ቁሳቁሶች መጋዘን ገብተው የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡ 

ምንጭ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 

Continue Reading

Articles

The Congressional Black Caucus Statement on the Ethiopian Renaissance Dam

Published

on

By

Congressional Black Caucus

PRESS RELEASES from The Congressional Black Caucus – June 23, 2020

In recent months negotiations have stalled and there has been an escalation of tensions on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) that impacts, Ethiopia, Egypt, and Sudan.  The Congressional Black Caucus (CBC) encourages the continued cooperation and peaceful negotiations of all stakeholders in the construction of the GERD. These negotiations should be based on mutual benefit, good faith, and the principles of international law. The multi-billion-dollar GERD project was announced in 2011, and will have a positive impact in the region by providing Africa’s biggest hydropower dam that will generate approximately 6,000 megawatts of electricity, thus allowing Ethiopia to export power to neighboring countries.

The Congressional Black Caucus urges the United States and all other international actors to respect the 2015 Declaration of Principles trilateral agreement signed between Egypt, Sudan, and Ethiopia, and to continue to play an impartial role, only seeking the counsel of the African Union and diplomats on the ground in the region. In particular, the African Union has a pivotal role to play by expressing to all parties that a peaceful negotiated deal benefits all and not just some on the continent.

The GERD project directly affects the flow of water, the supply of energy, and the food security of Egypt, Ethiopia, and Sudan. Recently, the region’s agriculture sector has suffered due to abnormal precipitation droughts. With Egypt’s rapidly growing population nearing 100 million, the GERD will help improve water supply and take pressure off the Nile river, which supplies an overwhelming majority of the country’s fresh water. In Ethiopia, the country is currently facing a drought that is expected to directly impact nearly 20 percent of its population combined with a locust outbreak that has eaten more than 80,000 acres of crops in recent months. In Sudan, the GERD dam will contribute to the country’s water regulation and sediment reduction, and expand agricultural projects, increase hydropower production, and provide flood control.

The GERD project will have a positive impact on all countries involved and will help combat food security and lack of electricity and power, supply more fresh water to more people, and stabilize and grow the economies in the region. The Congressional Black Caucus supports a peaceful negotiation to the implementation of the GERD project, and stands ready to support the African Union and all stakeholders on peacefully achieving a mutually beneficial agreement.

Continue Reading

Trending