Login | Sign Up | Help

Ethiopian Birr Notes and Coins - Part 1

Ethiopian Birr Notes and Coins - Part 1
Comments
You can comment anonymously

    votes
Posted: by commenter (2011-11-24 17:25)
stop putting this crap on when im trying to find coins from ethiopia
    votes
Posted: by werei (2009-11-23 06:17)
ይህ ቅልጥ ያለ ውሽት ነው፡፡ እውነተኛው ታሪኩን ልንገራቹ በብሩ ያለው እረኛ በኢትይጵያ ታሪክ ውስጥ ታላቅ ፖለቲከኛና መሪ የሚሆን በእረኛነት ያደገ ነው ሰው ሲሆን ኣሁን 35-45 እድሜ ያለው ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ ምናልባት የ ሃረሩ ትንቢት ተናጋሪ ሼክ ቁልጭ ኣድርገው ተናገረውታል፡፡

ኣፄ ዮሃንስም ተናገረውታል የልጅ ልጄ የሚወልደው እድሜ ያለው የኔ ዘር ሃረግ ያልሆነ ብልህ እረኛ የኢትዮጵያን ህልም ዳሩ ላይ ያደርሰዋል ብለዋል ኢትዮጵያም ታላቅ ኣገር ተብላ ትታወቃለች ኣፍሪካም ውሰጥ ጎህ ይቀዳል ብለዋል፡፡ ስለሆነም ከጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ውይም እርስዎን ከሚተካ ቀጥሎ የሚመጣ የኢትዮጵያ መሪ ነው፡፡ ያኔም 1 ብር መቶ ብር ኖትን ይተካል መቶ ብሩም 1 ብር ኖትን ይተካል 10 ብር ኖት የእረኛው እናት የነበረች ስለሆን 10 ብር ኖት ይቀራል እናቱ በንግሰናው ቦታ ስለሌላት፡፡

10 ብር ኖት ከነኣካቴው ቀርቶ የ5 ብር ኖት ይተካል በ5 ብር ኖቱ ምን እንደሚደረግ ልህዝብ ውሳኔ ይቅርባል፡፡ ለዚህ የቀረቡት ኣማራቾች 1. ሚዛን 2. ዋርካ 3. መርከብ 4. ማጭድ? ናቸው፡፡

ይህ ተነገሮኣል ማንም ሊቅይረው የማይቻለው የታሪካችን ጉዞ ነው፡ የምሰራች ለጉዞው ተዘጋጁ ይህም ለታሪክ ዘጋቢዎች ኣስቅምጡት፡፡
ይህም መሪ ለረዥም ጊዜ ኣገሩን በብቃት በሰላም ያስተዳድራል ለምን እረኛ የነበረ ነውና፡፡



EthioTube Video Info
From:

Mechachal

Send PM
(7457) | (1) | (82)
Added: 17-09-2008
Runtime: 6m 0s
Views: 11684
Comments: 2

Login to Rate Video

Current Rating:
Not yet rated
(0 Votes)


Description

The stories behind our Birr notes and coins.


Video URL:



Embed URL