ETV News - Ethiopian Orthodox Church starts its summit to discuss main dividing topics
አይ ኢቲቪ ታዲያ እንዴት አትሰለቹ የአባቶች መኖሪያ ቤት ተሰብሮ መጠነኛ ችግር ? ሁሌ ለመጣው መንግስት ማጎብደድ ነው በቃ ለነገሩ ህዝቡ ኢቲቪ አይቶ አያቅም ለማን እንደምታወሩ እኔጃ ፡፡ ዩሄን ሰው ደሞ ቅዱስ አላችሁት ? ሰው የገደለ እንዴት ቅዱስ ይሆናል ? ወይ ሆዳምነት ወያኔ ጫካ እያለ ገንዘብ ያዋጣ ነበር እኮ ለነገሩ እግዚያብሄር ቤቱን እራሱ ያፀዳል አባ ግ/መድህንም እራሱን እጥፍቶ እንደሚሞት በበቁ ሰዎች የተተነበየ ጉዳይ ነው እስኪ እንጠብቃለን ጊዜ የማያሳየው የለ ፡፡
Login to Rate Video
You can comment anonymously