ETV News - Ethiopian Orthodox Church Mahiber Qidusan & Sunday school Board conflict continues
fghlkfgomb kdfjbjb lknnsovs
ንዳልት ተብሎ ክኖው የሚሳፈው በ አማሪግህ
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ዓሚን በመጀመሪያ እንኳን ከብርሀነ ትንሣኢው በሰላም አደረሳቹሁ አደረስን የእግዚአብሂር ስራ የተባከ የተመሰገነ ይሁን ዓሚን ለአለም ሰዎች ብርሀን ስለመሆን የክርስቶስ ትህትና ምሳሊነት የክርስቶስ እንደመሆናቹሁ መጠን እርስበርሳቹህ በዋደድ በመመካከር በርትታቹኋል ለማለት በክርስቶስ ፍቅር ተጽናታቹኋል ለማለት በመንፈስቅዱስ አንድነትን አግንታቹኋል ለማለት ከስራ ላይ ሲውል ነው ስለዚህ በአሳብ በፍቅር በመንፈስ በዓላማ እዩተስማማቹሁ ስትፈጽሙት ነው ደስታዩ ሙሉ እንዲሆን አድርጉ ይላን ክርስቶስ በትህትና ተሞልታቹሁ ሊሎችን ሰዎች ከናንተ እንደሚሻሉ አድርጋቹሁ ቁጠሩ እንጂ ወገን በመለዩት ና በራስ ወዳድነት ሳይሆን ውይም ያለኒ ማን አለ በሚል ቃል ትምኪሂት ምንም ነገር አታደርጉም ብዶሉቱ እንዲሁም እያንዳንዱ የራሱን ትቅም ፈላጊ ከመሆን ያስብ ብቻ ሳይሆን የሊላውንም ሰው ጥቅም ያስብ በዚህ አይነት ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳየው የትህትና ጠባይ =ጸባይ በ እናንተም ሕይወት ሊኖር ይገባል ነው መልክቲ .ዳቆን ሀይለማሪያም ታደስ ታዩ
Login to Rate Video
You can comment anonymously