Movie Trailer - BaleTaxiw

This video is not available on this platform.
0
0
2401 days ago, 32757 views
Movie Trailer - BaleTaxiw

SPONSORS

Ethiopian Calling

SPONSORS

Showing 1 to 10 of 15 comments.
commenter - 1201 days ago
where is it baletaxiw????
commenter - 1226 days ago
commenter - 1312 days ago
ባለ ታከሲው የሚለው ምርት እና ተወዳጅ ፊልም ነው በታም ተወዳጅ ፊልም .....
በተለይ አክተሩ የሚናገራቸው ካላቶች እና አከተራ ውውውው ባለ ታክሲው ለመጀመርያ ጊዚ ሰራየን ትቺ ፊለሙን ለማየት ኩጭ ብየ ሰራየን የረሳሁበት ፊለም መሆኑን አሰታውሳለሁጘ ከግው;ስግር
commenter - 1329 days ago
ይህን ፊልም 'የአውሮፓውያን ፊልም' ነው ማለት ትክክል አይደለም። እርግጥ ዘመናዊ ፊልም ነው፣ የዘመኑን ሁኔታ የሚያንጸባርቅ ፊልም ነው። አንዱ አስተያየት ሰጪ ካበሳጨው ምክንያቶች አንዱ ሁለቱ ፍቅረኞች ከምግብ ገበታ ተነስተው ሲደንሱ በማየቱ ነው። አደናነሱ ተለወጠ እንጂ በየአበሻ ምግብ ቤት ከገበታቸው እየተነሱ እስክስታቸውን የሚያቀልጡትን አላየህም እንዴ? ሁለቱም ዳንስ ነው አንዱ አውሮፓዊ ዓይነት አንዱ ኢትዮጵያዊ...የት ላይ ነው እንግዲህ እነዚህ ፍቅረኞች የኢትዮጵያን ባህል አላከበሩም የሚባለው። እንዲያው ደርሶ...ፊልሙ በጣም በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጀ ፊልም ነው ተዋናውያኑ...በተለይ በተለይ ሮማን በፈቃዱ .... በጣም የምትደነቅ ነች። ለወደፊት ብዙ ጊዚ እንደምናያት ተስፋ አለን።

commenter - 1379 days ago
ስቶታው
commenter - 1388 days ago
IT IS NICE I LOVE IT
commenter - 1404 days ago
እኛ የራሳችንን ማሕበረሰብዕ መንፈስ የሚያቀርብ ፊልም ነው የምንሻው:: አስተካክሉ!
commenter - 1405 days ago
እስኪ ለዘብ በሉና ነገሩን በጥሞና እዩት:: በኔ በኩል ባለታክሲው በአማርኛ የተስራ የአውሮፓውያን ፊልም ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም:: ለምሳሌ ከምግብ ገበታ ተነስቶ መደነስ በኛ ባሕል ጋጠወጥነት ነው:: እና ፊልሙ የማንን ማህበረሰብ ባሕርያዊ ምሥጢር ከማዝናናት ጋር ለመግለጥ ነው የተነሳው, የኢትዮጵያዊን ወይስ የአውሮፓዊን? ስለአውሮፓዊ አኳኋን ምክንያት የሚሆኑትን የአስተሳሰብ ልምዶች የሚገልጥ ከሆነ ከ'እኛ ጋር ምን ግንኙነት አለው? በዚህ ፊልም ተዝናናሁ ያለ ራሱ አውሮፓዊ የመሆን ፍላጎት ከመሠረታዊ ህላዌነቱ ጋር አብሮ የተገነባ ብቻ ነው:: የሚያሳዝነው የዘመኑ ኢትዮጵያዊ በተለይ ተማርኩ ያለው የዚህ አባዜ ሰለባ መሆኑ ነው:: እኔ በበኩሌ በቃኝ እያልኩ ነው:: በቃኝ ራሴን ትቼ ሌላ መሆን መሞከር, በቃኝ ውርስ ቅርሴን ማንኳሰስ, በቃኝ የነጭ መንፈሳዊ ተጠቂ መሆን ብያለሁ:: የምታደንቁ አድንቁ እኔ ግን ይህንን ፊል አክ እንትፍ ብዬ ነው ከምርዓይ አዳራሹ ውስጥ የወጣሁት::
commenter - 1411 days ago
በጣም የሚስድንቅ ፊልም ነው!! የእስከዛረው ፊልም ሁሉም ማለት ይቻላል ቲያትር ብቻ ሆኖ ነበር የቀረው ማለት ይችላል! ትላቅ ምስጋና ለሮማን በፍቃዱ! ታላቅ አክተረስ ነሽ በጣም እንወድሻልን!!እንዲሁም ለፊልም ዲረክትሩ ታላቅ አንድናቆታችን ይድረሰው ያለሱ መቸም ይኸ ፊልም ቲያትር ሆኖ ይቀር ነበር እንደተለመደው። በተረፈ እዚህ አስትያየት መሰጫ ላይ 3ዲ ገለመለ የምትሉ አስትያየት ሰጭዎች ትላንት የተጀመረውን የአግራችን ፊልም ስራ መቶ አመት የስራ ልምድ ካላቸው ካመሪካ ፊልሞች ጋር ማወዳደር ትንሽ ጅልነት ነው እላለሁ ባላቸው መሳሪያ የተቻላቸውን አርገው ይህን የመሰለ ድንቅ ፊልም እንድናይ ስላረጉን ይበልጥ መበረታታት አለባቸው እንላለን ስለዚህ ያላግባብ መወረፉ አላስፍላጊ ነውና ወቀሳው አግባብ የለውም! ባለ ታክሲው በጣም ድንቅ ስራ ነው! በርቱ ተበራቱ እንላለን የዚህ ፊልም ተወናዋዮች በሙሉ ትልቅ ስራ ሰርታችኅል በዚሁ ቀጥሉ!!

SPONSORS