Login | Sign Up | Help

Protest @ Saudi Embassy in Sweden - 'Stop Violence Against Ethiopians in Saudi Arabia' | November 14, 2013

Comments
You can comment anonymously

    votes
Posted: by [4b780edd] Who is this(2013-11-15 02:02)
እኛ እናምጣቸው
መፍትሄ ከራሳችን ለራሳችን!
ይህንን የመፍትሄ ሃሳብ ላይክ እና ሼር በማድረግ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት እንዲያግዙን እናድርግ፡፡
1.tየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሳውዲ ከሚገኘው ቆንፀላ ጽ/ቤት ጋር በሳውዲ የሚገኙ ኢትዮጽያውያንን በሙሉ ለማምጣት ከኢትዮጽያ አየር መንገድ ጋር የዋጋ ቅናሽ ድርድር በማድረግ booking ተሰርቶ ሊንኩን በዚሁ የፌስ ቡክ አድራሻ ያድርሱልን፤ ይኸውም የተሳፋሪውን ሙሉ ስም፣ የስልክ ቁጥር፣ የቆንፀላ ጽ/ቤቱ ስልክ እና ኢሜል እንዲኖረው፤
2.t የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጽያ አየር መንገድ ጋር በመነጋገር በተቻለ መጠን ወደ ኢትዮጽያ የሚመጡ አይሮኘላኖች ሁሉ ሳውዲ አርፈው ትኬት የቆረጥንላቸውን ተሳፋሪዎች በፍጥነት የሚያመጣበት ሁኔታ ማመቻቸት፤ ከተለመደው በረራ ተጨማሪ የሚቻለውን ያክል እንዲጨምሩ መደራደር፡፡
3.tየኛ የኢትዮጽያውያን ድርሻ እያንዳንዳችን በዙሪያችን ያሉትን በማስተባበር የምንችለውን ያህል ትኬት ኦንላይን ገዝተን ለቆንፀላ ጽ/ቤቱ በኢሜል መላክ፤ በኢትዮጽያ ለምንገኝ የኢትዮጽያ ንግድ ባንክን ሞባይል ባንኪንግ/ ኢንተርኔት ባንኪንግ በመጠቀም ወይንም በአቅራቢችን ወደሚገኝ ትኬት ቢሮ በመሄድ ይህንኑ እናደርጋለን፡፡
4.tቆንፀላ ጽ/ቤቱ ይህንን እስኪጨርስ 24 ሰዓት ሰዎች እየተመደቡ፡ ትኬት ኘሪንት እያደረጉ እንዲያሳፍሩልን፡፡
5.tእኛ ኢትዮጽያውያን በማህበራዊ ገፆች በማጋራት ብዙ ሰዎች ይህንን እንዲያደርጉ ማበረታታት፡፡
ይህንኑ ጉዳይ ለማናገር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመደወል ሞክሬ ስልካቸውን ማግኘት እስካሁን አልተሳካልኝም፡፡ ይህንን ላይክ እና ሼር ያድርጉ ሲደርሳቸው አስቸኳይ መፍትሄ እንደሚጀምሩ እናምናለን፡፡
    votes
Posted: by [00b4b08c] Who is this(2013-11-15 01:03)
fetar beselam wede hagerachew yimelisachew
    votes
Posted: by [36a076f6] Who is this(2013-11-15 00:52)
[3e1a4d0c]
Shame on u? U r talking about a very unrelated subject at this point, what they r protesting for is just that the Ethiopians to go back home safe and sound. U should worry about that after our people are safe!
    votes
Posted: by [0652f59a] Who is this(2013-11-14 20:29)
[3e1a4d0c]

ወሸት ሁል ጊዜ ሲደጋገም እውነት አይሆንም የሆንክ ገንፎ ራስ ! ቀጥለህ ኪሮስ አለማየሁ እና ቀነኒሳ በቀለኤርትራውያንና ትውልደ ኤርትራውያን ናቸው በለህ አቦሬህን ክፈት ! ሲጀምር ጀምሮ በትግራይ እና ኤርትራ ከበሳ መካከል የማህበራዊ ፓለቲካዊ እና ኢሆኖሚያዊ ልዪነት - በጣሊያን ቅኝ ግዛት ማክንያት- እንጂ የዘር ልዩነት የለም ! የምርጫ ወይም identity ጉዳይ ብቻ ነው ! በዚህ ላይ አንተ ከጠቀስካቸው ሰዎች ውስጥ ከበረከት ስሞን በስተቀር- በአሁኑ ሰአት ምንም ስልጫን የለውም ሚስቱም ጎንደሬ ነች - ኢርትራዊ ወላጅ ያለው ሰው የለም .. ደብረጾዮን የሽሬ ትግራይ ሲሆን ዶ/ር አድሃኖም ደግሞ ንጹህ የአጋሜ አዲግራት ሰው ነው ! ስብሃት ነጋም ቢሆን ትግራይ ተወልዶ ያደገ ለትግራይ ህዝብ የታገለ አንጋፋ ታጋይ ሲሆን ኢርትራዊ ዘመዶች አሉኝ አለ እንጂ ወላጆቼ ኦርትራውናን ናቸው አላለም !ለማወቅ ከፈለች ኢሳያስ አፈወርቂ ወላጆች የትግራይ ተንቤን ስዎች ናቸው ..አብዛኞቹ የኤርትራ ባለስልጣኖች :ጀነራሎች እንዲሆም ዘፋኞች እንደዚሁ የትግራይ በትውልድ ተወላጆች ናችው ሲለዚህ ዝም ብለህ አፍህን አትክፈት ስራህን ስራ እና ደሃ ዘመዶችህን እርዳ ..ዋናው ቁም ነገሩ የተዘረጋው ሲስተም ነው ! ደህነነት ሚሊተሪ ፍትህ ሲስተም እና ኢኮኖሚውን ማን ይቆጣጠራል ነው ጥያቄው ,,የአንድ ሁለት ግለሰቦች ጥያቄ አይደለም .. ለማንኛውም ትንሽ ፊደል ለመቁጠር ሞክር -ከፈለክ ደግሞ ታማኝ ፌዝ ራሊዝም ብሎ ያወጣውን የዘረኛ ሁቱ ቭድዮ ተመልከት የሆንክ እንከፍ
    votes
Posted: by [0652f59a] Who is this(2013-11-14 20:27)

Posted: by [9c258933] Who is this(2013-11-14 20:10)
egzabihre alelin ethiopiyanoch beritu
    votes
Posted: by [3e1a4d0c] Who is this(2013-11-14 17:36)
አትዮጵያን እነመራለን የሚሉት ኤርትራውያንና ትውልደ ኤርትራውያን ደብረፂዮን ገብረሚካኤል፣ስብሃት ነጋ፣ቴዎድሮስ አድሃኖም፣በረከት ስምኦን፣እና ሌሎችም ሥልጣን ይልቀቁ ከሀገራችን ይውጡ!!የህወአት የሙስና ሻንጣ ተሸካሚ አድርባዮች የብሔር ብሀየረሰቦች ፣ሽመልስ ከማል፣ሬድዋን ሁሴን፣ደመቀ መኮንን ሁሴን፣ሽፈራሁ ሽጉጤ፣ሽፈራሁ ተክለማርያም፣ ሆድአደር ምሁራን ለፍርድ ይቅረቡ!!የሻቢያና ህወአት ተላላኪው ኅያለማርያም ደስአላኝ ከሥልጣን ይውረዱ!!ጃዋር መሃመድ የሜንጫ አብዮት አላህዋክበር! የመጨረሻው የኢትዮጵያውያን ዕጣ ከወዲሁ ታየ...የተስፋዬ አልሸባብ የወደፊት ተስፋ ይህ ነው።መንጫጫትህን ትተህ ተነስ ንቃ ታጠቅ በመብትህን ጠይቅ በለው!በሀገርህ ማንነትህ አልተረጋገጠ በሰው ሀገር ተረገጠ ብለህ ትጮሃለህ? ?
    votes
Posted: by [77e272b6] Who is this(2013-11-14 16:53)
ብጥኣኝጽምሕኣዽኣዽፍፍጝፍዽሕፍዽጝጅ
    votes
Posted: by [7ebbfce2] Who is this(2013-11-14 15:50)
545986c1 and 26.36.36.84 u gays r stinking eritreans.
    votes
Posted: by [6a959cc1] Who is this(2013-11-14 15:34)░░░░░███████ ]▄▄▄▄▄▄▄▄
▂▄▅█████████▅▄▃▂ ☻/︻╦╤─ This is for the
███████████████████]. /▌ saudi
◥⊙▲⊙▲⊙▲⊙▲⊙▲⊙▲⊙◤.. / Butchers!
    votes
Posted: by [6a959cc1] Who is this(2013-11-14 15:34)

░░░░░███████ ]▄▄▄▄▄▄▄▄
▂▄▅█████████▅▄▃▂ ☻/︻╦╤─ This is for the
███████████████████]. /▌ saudi
◥⊙▲⊙▲⊙▲⊙▲⊙▲⊙▲⊙◤.. / Butchers!
    votes
Posted: by [e5b5ead3] Who is this(2013-11-14 15:22)
[26.36.36.84] stop politics. Do not generalize all the people of an ethnic group because of little politician like u.
    votes
Posted: by [545986c1] Who is this(2013-11-14 14:51)
muslim is not type of religion type of disease some CANCER, HIV
    votes
Posted: by [26.36.36.84] Who is this(2013-11-14 14:12)
What do you learn Oromo. You see no one call you Oromo.they call you Ethiopians you have to learn from this. When problem came your an Ethiopia when happy day you call yourself Oromo their is no country call Oromo.we stand up for all of you as Ethiopa you see we are nice we don't be mean like you guys. You guys denied your country but when you have a problem you are Ethiopian hope you learn from thisEthioTube Video Info
From:

Mekafel_Deg

Send PM
(3249) | (0) | (42)
Added: 14-11-2013
Runtime: 0m 29s
Views: 18006
Comments: 14

Login to Rate Video

Current Rating:
Not yet rated
(0 Votes)

Description

Protest @ Saudi Embassy in Sweden - 'Stop Violence Against Ethiopians in Saudi Arabia' | November 14, 2013

Video URL:Embed URL