Posted: by [b964c557]Who is this(2012-11-26 12:33)
HI TAKE SOME ADVISE ON YOUR SHOW, IT HAS A LOT OF GOOD STAFF BUT DON'T MAKE IT LIKE " SETOCH BUNA SYTETUE ENDMYWARUT YEMENDER WARE ATADERGEW" PUT A LITTLE BIT OF SPICE THE WAY YOU TALK, ELSE YOU SOUND LIKE YEMENDER SETOCH WAREI,,
ቅዱስ ጳውሎስ “አሰምእ ለከ በቅድመ እግዚአብሔር ወኢየሱስ ክርስቶስ ወመላእክትሁ ኅሩያን ከመ ትዕቀብ ዘንተ እንዘ ኢታደሉ። ወኢታጽድቆ ለሰብዕ ቅድመ ፍትሕ። ወኢትግበር ምንተኒ በአድልዎ። ወኢትሳተፍ በኃጢአተ ባእድ ወአንጽህ ርእሰከ ፩ኛ ጢሞ ፭፡፳፩) ማለትም፦ “የህሊናህን ፍርድ በማዛባት ለሰው አዳልተህ ከተሳሳተው ሰው ጋራ እንዳትወግን፤ የተሳሳተውን ሰው በመሸፈን እንዳትጋርድ። ይህን በማድረግም የበደል ተሳታፊ እንዳትሆን በእግዚአብሄርና በመልእክተኞቹ ታዛቢነት ፊት በአጽንኦተ ነገር አረጋግጨ እነግርሀለሁ” ያለውንና ፍትሀ ነገስትም “እመቦ ዘይተሉ ኖላዌ እኩየ ሞቱ ክሱት በቅድሜሁ”(ፍ. አ ፭፡ቁ ፻፵፱) ማለትም፦ “መሪው የተሳሳተ መሆኑን እያወቀ፤ ሳይቃወም ዝም የሚል ክርስቲያን እንደ ነፍሰ ገዳዩ እንደ ቃኤል ወንድሙን በሞት ለመሸኘትና ራሱንም ኮበላይና ተቅበዝባዥ ለማድረግ የወሰነ ኃጢአተኛ ሰው ነው”ብሎ ያስቀመጠውን በማስታወስ በቅርቡ በሀገር አቀፍ ደረጃ በምናደርገው የሚሊዮኖች ሰላማዊ ሰልፍ(March of Millions ) ከኛ ጋር በመታደም ከጭቁኖች ጎን ከጨቋኞችና ጭቆና አንጻር መቆማችሁን በተግባር እንድታረጋግጡ ወገናዊ ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን!!!
ሙስሊም አምሐራዎች
ከቤተ-አምሐራ
ደሴ

ቅዱስ ጳውሎስ “አሰምእ ለከ በቅድመ እግዚአብሔር ወኢየሱስ ክርስቶስ ወመላእክትሁ ኅሩያን ከመ ትዕቀብ ዘንተ እንዘ ኢታደሉ። ወኢታጽድቆ ለሰብዕ ቅድመ ፍትሕ። ወኢትግበር ምንተኒ በአድልዎ። ወኢትሳተፍ በኃጢአተ ባእድ ወአንጽህ ርእሰከ ፩ኛ ጢሞ ፭፡፳፩) ማለትም፦ “የህሊናህን ፍርድ በማዛባት ለሰው አዳልተህ ከተሳሳተው ሰው ጋራ እንዳትወግን፤ የተሳሳተውን ሰው በመሸፈን እንዳትጋርድ። ይህን በማድረግም የበደል ተሳታፊ እንዳትሆን በእግዚአብሄርና በመልእክተኞቹ ታዛቢነት ፊት በአጽንኦተ ነገር አረጋግጨ እነግርሀለሁ” ያለውንና ፍትሀ ነገስትም “እመቦ ዘይተሉ ኖላዌ እኩየ ሞቱ ክሱት በቅድሜሁ”(ፍ. አ ፭፡ቁ ፻፵፱) ማለትም፦ “መሪው የተሳሳተ መሆኑን እያወቀ፤ ሳይቃወም ዝም የሚል ክርስቲያን እንደ ነፍሰ ገዳዩ እንደ ቃኤል ወንድሙን በሞት ለመሸኘትና ራሱንም ኮበላይና ተቅበዝባዥ ለማድረግ የወሰነ ኃጢአተኛ ሰው ነው”ብሎ ያስቀመጠውን በማስታወስ ነገ እሁድ ኅዳር ፲ ቀን ፳፻፭ በቃሊቲ እስር ቤት ፊት ለፊት ከኛ ጋር በመታደም ከጭቁኖች ጎን ከጨቋኞችና ጭቆና አንጻር መቆማችሁን በተግባር እንድታረጋግጡ ወገናዊ ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን!!!
ሙስሊም አምሐራዎች
ከቤተ-አምሐራ
ደሴ