ኣልተሳሳትንም Memher Mehreteab Part 1 of 6 (Epiphany/Timket 2010)

This video is not available on this platform.
0
0

Advertisements

2030 days ago, 18167 views
ኣልተሳሳትንም Memher Mehreteab Part 1 of 6 (Epiphany/Timket 2010)

Advertisements

Advertisements

Showing 1 to 10 of 12 comments.
commenter - 2025 days ago
Mihirete abe god bless you for ever .amen
commenter - 2026 days ago
to commenter below፦ በእየሱስ አይኔ የበራ ከእርግማን የዳንኩ በፈጥረታት ሳይሆን የሁሉ ነገር ፈጣሪ የሆነውን ታላቁን አምላክ የማመልክ የእግዚአብሄር ልጂ ነኚ God bless you
commenter - 2027 days ago
ze comenter below me u r stupid እውር
commenter - 2028 days ago
እውር የእውራን መሪ አላዋቂ አሳች ማወቅ የማትፈልግ የሲኦል መንገደኛ አንተ ጠፍተህ ሌላውን የምታጠፋ በእንጨትና በድንጋይ የምታምን ለሰወች ና ለመላእክት የምትሰግድ ሙሉ በሙሉ የምትናግረው ስህተት ነው
commenter - 2028 days ago
ኣልተሳሳትንም
commenter - 2028 days ago
አዎ አልተሳሳትንም
commenter - 2028 days ago
መምህር ምህረታአብ እግዛብኅር ካለህይወት ያስማህ አብዝቶ ይባርክህ አሜን
commenter - 2028 days ago
እግዛአብህር አብዝቶ ይባርክህ ካለህይዎት ያስማህ
commenter - 2029 days ago
መምህር እባክህ ቃሉን ላንተ ዝና ከምታውለውና ከምትቀባጥር ህዝቡ ለራሱ እንዲያነብ ብትመክር !

እውር የእውሮች መሪ!
commenter - 2029 days ago
ኢትዮጵያዊ የያዘው ጉዳይ ሁሉ ለምን ውዝግብ ይበዛበታል? ፓለቲካ ውዝግብ; የእግዚያብሄር ነገር ውዝግብ; ውዝግብ; ሙግት ; ክርክር; ምቀኝነት :: የትኟውም ኣለም ሂዱ ሰው የመሰለውን እያደረገ ይኖራል እንጂ ሌላው የሚያደርገውን ትክክል አይደለም ሲል አይኖርም:: እረ እባካችሁ አምላክን በገባን በራሳችን መንገድ እናምልከው:: እሪ ከአንተ ቤት የእኔ ይሻላል ይብቃ :: እንዴ እናንተ ሀይማኖተና ነን የምትሉት ስለተወዛገባችሁ እግዚያብሔር ስሙ የሚከበር ይመስላችሃል? ያኝው ዳዊት የሚሉት እንደጉድ ወሽከት የሰው እምነት እየዘለፈ: ይሄ ደግሞ ስድስተና ክፍል ላይ ደርሶአል መልስ ሲሰጥ ; ያናው ትንሽ ቆይቶ የመልስ ዲቭዲ ያወጣና ይህንን በስሜት የሚነዳ ህዝብ ኪስ ያወልቃሉ::
በእግዚያብሔር ስም ስንት ተሰራ::

Advertisements